መላ በይ መላ በይ

Go down

መላ በይ መላ በይ Empty መላ በይ መላ በይ

Post  Nakfa on Wed Nov 14, 2012 5:47 pm

መላ በይ መላ

መላ በይ መላ በይ


እንኩዋን ልከሽብኝ ፍቅርሽን ወደኔ
እንደዋለ ያድራል ሲንገበገብ ኣይኔ

እፈልግሻለሁ ዱር ቤቴ ዳንግላ
ምን ያስቀምጠኛል ጉዳዬ ሳይሞላ

የፍቅር እሸም ነሽ የመዉደድ ኣዝመራ
ማነው የማይገርመዉ ስላንቺ ሲወራ
ጥርስና ከናፍር ዳሌና ባትሽ
እጅ ወደላይ ብሎ ማረከኝ ገላሽ
[b]

Nakfa

Posts : 53
Join date : 10/11/2012

Back to top Go down

Back to top


 
Permissions in this forum:
You cannot reply to topics in this forum